ዉድ የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አመራርና አባላት የብልፅግና ፓርቲ መርህዎችና ተያያዥ ጉዳያች፣ ሙያዊ ስነ ምግባር ፣ አመራር እና መሰል ጥያቄዎች በኦንላይን የቀረበላችሁ ሲሆን እራሳችሁንም ትገመግሙ ዘንድ መልሱም ተያይዞላችኋል፡፡
ይህ ክፍል ስለ ብልፅግና ፓርቲ መርህዎች አመራርና አባላት ሁነታ እና ሌሎች ጥያቄዎችን አካቷል፡፡ ይፈተኑ
ይህ ክፍል ስለ ስነ-ምግባር እና ሙያዊ ስነ ምግባር ምንነትና መሰረቶች ፣ የክህሎት አይነቶች እና ተያያዥ ጥያቄዎችን አካቷል፡፡ ይፈተኑ
ይህ ክፍል ስለ አመራር ክህሎት ፣ የአመራር ዘይቤዎች ፣ ሚናና ጥበቦች እና ንድፈ-ሀሳቦችን እና ተያያዥ ጥያቄዎችን አካቷል፡፡ ይፈተኑ
የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለማስጠበቅ ፣ አሰራሮችን ለማሻሻል ፣ የስራ ተነሳሽነት እና ትጋትን ከፍ በማድረግ የተገልጋዩን ጊዜ፣ ገንዘብ ፣ እንግልት እና መሰል ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የሚረዳዎትን ልዩ ልዩ መረጃዎች ያዉርዱ ያንብቡ ....